Membership Benefits የአባላት ጥቅማ ጥቅሞች የአማራ ማህበር በሲያትል በብዙ መንገድ ወገኖቹን መርዳት ይሚችልበት የባለሙያዎች አቅም አለው ..ነጻ የህግ ምግርቤት ግዥን እና ሽያጭን በተመለከተየሃኪም ምክር ጢናማ አመጋገብየተለያዩ ፎርሞች አሞላል ለምሳሌ online job application, ዲቪ ሎተሪን መሙላት ለምትፈልጉ (2024 DV lottery from October 5, 2022 to November 8, 2022.አዲስ ክፍት የስራ ቦታ ስንሰማ ለአባላቶቻችን ማስታወቅ እና በማመልከቻው ፕሮሰስም መርዳት ያልተጠቀሱ ብዙ ጥቅማ ጥቅሞች እንደ አስፈላጊነታቸው ወደፊት ይካተታሉ