seattle amhara association

Membership benefits

Membership Benefits

የአባላት ጥቅማ ጥቅሞች

A wooden block that says benefit on it.

የአማራ ማህበር በሲያትል በብዙ መንገድ ወገኖቹን መርዳት ይሚችልበት የባለሙያዎች አቅም አለው ..

  • ነጻ የህግ ምግር
  • ቤት ግዥን እና ሽያጭን በተመለከተ
  • የሃኪም ምክር 
  • ጢናማ አመጋገብ
  • የተለያዩ ፎርሞች አሞላል ለምሳሌ online job application, ዲቪ ሎተሪን መሙላት ለምትፈልጉ (2024 DV lottery  from October 5, 2022 to November 8, 2022.
  • አዲስ ክፍት የስራ ቦታ ስንሰማ ለአባላቶቻችን ማስታወቅ እና በማመልከቻው ፕሮሰስም መርዳት 

ያልተጠቀሱ ብዙ ጥቅማ ጥቅሞች እንደ አስፈላጊነታቸው ወደፊት ይካተታሉ 

  • Contact Us
    Contact Form
  • WhatsApp